/የኩሽና ሰአት/ አይተንም ቀምሰንም የማናውቃቸው ድንቅ ሻዮች /ሀገርኛ ምግቦች ልንቀምስ ወጣ ብለን የቤት ያህል ተሰማን! //በቅዳሜን ከሰአት//
ጥርሳችንን ለቅመን ነበር ከባድ ነው...🤣 ''እኛም 300 ጫማ ጨርስን ነው የቻልነው'' //ቅዳሜን ከሰአት//
"ገዙ መጣ ገዙ…" ብስራት ሱራፌል የዘፈነላቸውን መምህር ስቱዲዮ ጋበዝናቸው / የሰርኘራይዝ እንግዳውስ ማን ነበር? //በቅዳሜን ከሰአት//
//አራዳ ቅዳሜ// ይሄ ታለንት ሳይሆን እርግማን ነው 😂😂 በሳቅ ፍርስ የሚያደርግ የታለንት ሾው ውድድር 😂😂
//የቤተሰብ መገናኘት//"ልጄ ማን አረሰሽ ....ማንስ ውሀ አጠጣሽ" የDNA ውጤት መጣ //በቅዳሜን ከሰዓት //
//የኩሽና ሰአት// ጠላ ከነማጥንቱ ኮመኮምን... በአል ያስመሰለችው ሳቂታዋ ሼፍ ዘና አረገችን //ቅዳሜን ከሰአት //
//የቤተሰብ መገናኘት// ''ልጄ ናት እናቷም እንደእሷ ናት!!…የአባት ጉጉት ወደ DNA ያመራው ድንቅ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰዓት//
//የቤተሰብ መገናኘት// "እናቴ በምታስፈልጊኝ ሰዓት የት ነበርሽ..." እናት እና ልጅን እንባ ያራጨ አስገራሚ ታሪክ //ቅዳሜን ከሰአት//
//ቤተሰብን ፍለጋ// "ሰላሳ ዓመት ልጄ ... አንተ የሌለህበት" ልብ የሚነኩ እናት //በቅዳሜን ከሰዓት//
//የኩሽና ሰአት// የሜክሲኮ ቦሪቶ ቀመስን ... ትወዳዳሪዋ ሼፍ አዝናናችን //በቅዳሜን ከሰአት//
ሌዲስ ፈርስት የሚለውን ነገር ግን ከየት ነው ያመጣችሁት?ብላ አፉጠጠቻቸው😂 //ማን ያሸንፋል//
//ቤተሰብን ፍለጋ// ከአውስትራሊ ድርስ እናትን ፍለጋ!!…ልብ ሰቃይ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰዓት/
//አራዳ ቅዳሜ// የዘመዶችሽ ብዛት እስከ ምንዥላትሽ በህይወት አሉ እንዴ ?😂😂
ሳቅ በቃኝ!!....ሉላ ሳቅ በቃኝ ብላ መድረክ ለቃ ወጣች ... ጨዋታ የማያልቅበት ኮሜዲያን ያሲን በሳቅ አፈረሰን//በቅዳሜ ከሰዓት//
//የቤተሰብ መገናኘት// ያልታሰበው ሆነ! ከድሬ የመጣው ሰው ልብ ይነካል ... አባቷን ፈላጊዋ እህት ድርብ ደስታ ሆኖላታል //በቅዳሜን ከሰአት//
//የሻይ ሰዓት// "እግር ኳስ አይገባኝም ወደንግድ እና ወደፊልም አመዝናለሁ..." ሄለን ተክላይ //በቅዳሜን ከሰአት//
የ DNA ውጤት መጣ የጴጥሮስ እናት ማን ትሆን? አጓጊው ታሪክ //በቅዳሜ ከሰአት//
//የቤተሰብ መገናኘት// የDNAው ውጤት መጣ!!! ፊልም የሚመስለው የእናትና ልጅ ታሪክ መቋጫው ምን ይሆን? //በቅዳሜን ከሰአት//
//አራዳ ቅዳሜ// በላብ መኪና ከተገዛ አንበርብር 50 አመት አላላበውም ??😂😂 የአዝመራው እና ሜላት አስቂኝ ኮሜዲ